ስለ እኛ

ማዕከላችን ግንዛቤን እና እሴት የሚጨምሩ አገልግሎቶች እንዲሁም መረጃዎች ላይ ያተኮረ በባለሞያዎች የተዘጋጁ ጠቃሚና አዳዲስ መረጃዎችን በዌብሳይታችን እንዲሁም በስልክ መተግበሪያዎቻችን በኩል ለደንበኞቹ ያቀርባል፡፡


የደንበኞች አገልግሎት

እገዛ አሊያም መረጃ ካስፈለግዎት ወደ 9751 HELP ብለው ይላኩ
ማዕከላችን በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና አገልግሎታችንን በተመለከተ መረጃ የሰጠዎታል

የሚፈልጓቸውን መረጃ ካላገኙ  በፌስቡክ ገፃችን፣ በዋትስ አፕ፣ ቴሌግራም እንዲሁም በኢሜል ለልኩልን ይችላሉ ።

ተልዕኮ

ተልዕኳችን ከደንበኞቻችን ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነቶችን መገንባት እና አጋዝ ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ አገልግሎቶችን መስጠት እና በፈጠራ እንዲሁም የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም እሴት በመጨመር ነው።