የጋራ ቫስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በአውቶሞቲቭ እና በእርግዝና ዙሩያ በድህረ ገፅና የስልክ መተግበሪያ ትምህርታዊና ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል፤

ተገቢነት

የጋራ ቫስ አገልግሎት የሚሰጠው በኢትዮጵያ ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ነዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለሆኑ ተጠቃሚዎች ሲሆን የቅድመ ክፍያም ሆነ የ ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎችን ያካትታል። የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ያለው ወይም ሲም ካርዱን የመገልገል ሙሉ ሰልጣን ያለው ማንኛውም ተገልጋይ አባል ሆኖ ሊመዘገብ ይችላል።

የአገልግሎት ዋጋ እና ምዝገባ

  1. አባሎቻችን ታክስን ጨምሮ በቀን  2 ብር ለአገልግሎት የሚከፍሉ ሲሆን የመጀመሪያዎቹ የሶስት ቀናት የሙከራ እና የነጻ ጊዜ ናቸው።

2. ማንኛውም ተጠቃሚ በክፍያ ወቅት ተገቢውን ክፍያ መፈጸም ካልቻለ አገልግሎቱን መጠቀም አይችልም።

3. ደንበኞች አገልግሎቱን በማንኛውም ሰዓት ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን ‘stop’ በማለት ወደ 9751 አጭር የsms ማዕከል በመላክ  አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ። በተጨማሪም አገልግሎቱን ማቋረጣቸውን የሚገልጽ  መልዕክት ይደርሳቸዋል። 

4. ማንኛውም ተጠቃሚ  በድረ ገጹ የፊት ገጽ ላይ ወደ ተገለጸው ቁጥር በመደወል የደንበኞች አገልግሎት ማግኘት ይችላል።